የዒድ አል-ፈጥር በዓል በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የእስልምና እምነት ትከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ በተለያዩ አገራት በተለያዩ ቀናት እየተከበረ ሲሆን፤
📌መጋቢት 22/2016 (ሰኞ) ደግሞ በግብጽ፣ ሊቢያ፣ ሞሮኮ፣ ኢራን፣ ኦማን፣ ህንድ፣ ባንግላዴሽ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ብሩናይ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎችም አገራት ይከበራል።
📌መጋቢት 21/2016 (እሁድ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ኩዌት፣ ባህሬን፣ የመን፣ ቱርክ፣ ሊባኖስ፣ ፍልስጤም እና ሌሎችም አገራት ተከብሯል።
ዒድ ሙባረክ!












