፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 22 2017| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ያሰለጠናቸውን 11 ሺህ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላትን አስመርቋል፡፡

በምረቃ መርሃግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው፤ የከተማ አስተደደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የክፍለ ከተማና የወረዳ ፅ/ቤት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












