፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጳጉሜ 2 2016| NBC ETHIOPIA- የጳጉሜ 2 “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በአማራ ክልል እየተከበረ ይገኛል።

«ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት» በሚል መሪ ቃል በሚከበረው የጳጉሜ 2 የሪፎርም ቀን በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አህመዲን መሀመድ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ሙሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በፓናል ውይይት በደምቀት እየተከበረ እንደሚገኝ ከአማራ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












