Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው

August 5, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA-ገንዘብ ሚኒስቴር ለ2017 በጀት ዓመት ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ ዝግጅት መደረጉን ገለጸ።

የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል።

በጀቱ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ21 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ያሳየ ነበር።ከዚህ ውስጥ ለመደበኛ በጀት 451 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለካፒታል በጀት ደግሞ 283 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተይዟል።

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ የፖሊሲ ማሻሻያው ዘላቂና አስተማማኝ ኢኮኖሚ ለመገንባት መሠረት የሚጥል ነው ብለዋል።

የፖሊሲ ማሻሻያው ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ የተለያዩ የፋይናንስ ምንጮች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑንም ጠቅሰው፣ይህን ተከትሎ ገንዘብ ሚኒስቴር ለ2017 በጀት ዓመት ይፋ ካደረገው የፌዴራል መንግሥት በጀት ተጫማሪ በጀት እንደሚያፀድቅ ተናግረዋል።

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ የተዘጋጀው ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ሲሆን፤ ከዚህ ወስጥ 240 ቢሊየን ብሩ ለማኅበራዊ ልማት የሚውል ነው ብለዋል።

መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲውን በተሟላ መልኩ ገቢራዊ ሲያደርግ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ታሳቢ በማድረግ መሆኑንም አብራርተዋል።ቋሚ ገቢ ያላቸውና በልማታዊ ሴፍትኔት ለሚታገዙ ዜጎች በቂ ድጎማ ለማድረግ ተጨማሪ በጀቱ ወሳኝ ሚና አለው ብለዋል።

ተጨማሪ በጀቱ ለዘይት፣ ለነዳጅና ለመድኃኒት ድጎማ እንዲውል በማድረግ በፖሊሲው ትግበራ ጊዜ ሊደርሱ የሚችሉ ስጋቶችን አስቀድሞ ለመከላከል እንደሚያስችል አብራርተዋል።

ከዚህ ባለፈ አገራዊ ወጪን በራስ ገቢ ለመሸፈን የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና የፖሊሲ ትግበራው የገቢ አቅምን በማሳደግ በኩል ወሳኝ ሚና እንዳለው አንስተዋል።

ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ በመሰብሰብ ለተለያዩ የልማት ሥራዎች እንደሚውል መጠቆማቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ በቀጣይ ወራት ከፍተኛ ዝናብ ታስተናግዳለች ተባለ

Next Post

በወላይታ በተከሰተ የመሬት ናዳ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በወላይታ በተከሰተ የመሬት ናዳ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በወላይታ በተከሰተ የመሬት ናዳ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተስፋና ፈተና

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተስፋና ፈተና

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ እድገት የሚያመጣ ነው

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ እድገት የሚያመጣ ነው

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?