፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 22 2016| NBC ETHIOPIA- ቱርክ በእስራኤል እና በፍልስጤማውያኑ መካከል በሚደረገው ጦርነት ለፍልስጤማውያኑ በአጋርነት ለመቆም መዘጋጀቷ ተነግሯል።
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ታይብ ኤርዶሃን በሰጡት ማብራሪያ በፍልስጤማውያኑ ላይ የታወጀውን የእስራኤል ጦርነት ለማቆም የቱርክ የመከላከያ ሀይል እንደሚችል ነው ያስታወቁት።
ኤርዶሃን በትውልድ ከተማቸው ባደረጉት ንግግር በካራባክ እና በሊቢያ እንደገባነው ሁሉ በእነርሱም ላይ የማንደግምበት ምንም ምክንያት የለም ጠንክረን ያንን እርምጃ መውሰድ አለብን ነው ያሉት ኤርዶሃን አክለውም የኔታንያሁ የዘር ማጥፋት ጦርነት መጨረሻው እንደ ሂትለር ይሆናል ሲሉ አብራርተዋል ዘገባው የዴይሊ ኒውስ ነው።
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












