፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 15 2016| NBC ETHIOPIA-የጎንደር ከተማ አመራሮች የአዲስ አበባ ከተማን የኮሪደር ልማት ስራዎች ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱም የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ፣ ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ እንዲሁም ሌሎች የከተማው አመራሮች ተገኝተዋል።በኮሪደር ልማቱ ዙሪያ ለአመራሮቹ ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












