፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 15 2016| NBC ETHIOPIA-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ዛሬ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡

በውይይታቸውም ዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፋባትን ኢትዮጵያ ዕውን በትብብር እውን እናደርጋለን ያሉ ሲሆን በተሰሩ ዋና ዋና ስራዎች እና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












