፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 09 2016| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ ከዛሬ ሐምሌ 9 ጀምሮ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመት ሰጥተዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












