፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 06 2016| NBC ETHIOPIA-72 በመቶ የሚሆኑ እስራኤላዊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔትኒያሁ ስልጣናቸውን መለቀቅ እንዳለባቸው አሳሰቡ ፡፡
ከእነዚህ ውስጥ 44 በመቶ በአስቸኳይ እንዲለቁ፤ 28 በመቶ የጋዛው ጦርነት እንዳበቃ ስልጣናቸውን ማስረከብ እንዳለባቸው እና 50 በመቶ ሚሆኑት ደግሞ የስልጣን ጊዜያቸው ከማለቁ በፊት መልቀቅ እንደሚኖርባቸው ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል 42 በመቶ የሚሆኑት የስልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰው መውረድ አለባቸው ሲሉ ተከራክረዋል ፡፡ ዘገባው ታይምስ ኦፍ እስራኤል ነው
በ-ቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












