30 ሺህ የሚሆኑ አዳዲስ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል የትምህርት ስርዓቱ አካታች እንዲሆንም ዘመናዊ የአይነ ስውራን ትምህርት ቤት ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል አገራዊ ለውጡን ተከትሎ አንድም ዩኒቨርሲቲ አልገነባንም አሁን ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ያለነው ጥራትን ማረጋገጥ ላይ ነው