፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 11 2016| NBC ETHIOPIA-በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 222 ተማሪዎች ይሰጣል።
በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን እንደሚያስፈጽሙ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












