፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 11 2016| NBC ETHIOPIA- በትግራይ ክልል ከ122 ሺህ በላይ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።ፈተናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ይሰጣል።
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዶክተር ታደሰ ካህሳይ ለኢዜአ እንደገለጹት ከተፈታኞች መካከል 62 ሺህ 732 የሚሆኑት ሴት ተማሪዎች ናቸው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












