፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 21 2016| NBC ETHIOPIA- ደቡብ አፍሪካ ከአፓርታይድ ስርዓት ማብቃት በኋላ እጅግ ወሳኝ የተባለውን ምርጫ በማካሄድ ላይ ትገኛለች፡፡
-ዩክሬን ከምዕራባውያን በምታገኛቸው ሚሳይሎች ጥቃት የምትሰነዝርብኝ ከሆነ ዓለም አቀፋዊ ግጭት ይቀሰቀሳል ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡
-ሩሲያ በዩክሬን እያደረገችው ባለው ዘመቻ ወጪዋ መጨመሩን ተከትሎ ባለሀብቶቿና ድርጅቶቿ ላይ የግብር ጭማሬ ልታደርግ ማቀዷ ተሰማ፡፡
-እስራኤል በራፋህ ዘመቻ የአሜሪካን ቀይ መስመር አላለፈችም–ዋይትሃውስ፡፡
-ኢራን በጎርጎሮሳውያኑ 2023 ከፍተኛውን የሞት ቅጣት በመውሰድ በዓለም የመጀመሪያው ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ተባለ፡፡
-ሰሜን ኮሪያ ቆሻሻና የፕሮፓጋንዳ በራሪ ወረቀቶችን የያዙ ፊኛዎችን ደቡብ ኮሪያ ላይ መጣሏ ተገለጸ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












