፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 20 2016| NBC ETHIOPIA- የእስራኤል ወታደሮች የራፋህ መጠለያ ካምፕ ላይ ጥቃት መፈጸማቸው መጥፎ ስህተት ነው ሲሉ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤናሚን ኔታናሁ ተናገሩ፡፡

ኔታናሁ ይህንን ያሉት የእስራኤል መከላለከያ ሰራዊት በደቡባዊ ጋዛ ራፋህ ከተማ 45 ንጹሀን ሰዎችን ባለፈው እሁድ መግደሉን ተከትሎ ነው ፡፡ ዘገባው የአር ቲ ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












