፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 08 2016| NBC ETHIOPIA-የገቢዎች ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ለመሰብሰብ ከታቀደው ጠቅላላ ገቢ 96 ነጥብ 3 በመቶ ያህሉን መሰብሰብ ተችሏል ብሏል።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ግብርን በታማኝነት የመክፈል ባህል እየተሻሻለ መምጣቱን ገልፀው አሁንም ድረስ ግብርን የሚሰውሩ ግለሰቦች መኖራቸውን አንስተዋል።
745 በኮንትቶባንድ ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎችንም በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል ብለዋል።
በ-አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












