፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 08 2016| NBC ETHIOPIA- በብራዚል በደቡብ ሪዮ ግራንዴ ዶ ሱል የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ የ150 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ፤ 112 የሚሆኑት ደግሞ መጥፋታቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ ።

በጎርፍ አደጋው 807 ሰዎች ሲቆስሉ፤ ከ620,000 በላይ የሚሆኑት ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ተብሏል ፡፡
አደጋው ከደረሰበት አካባቢ የሚኖሩ 80,000 ሰዎች መታደግ እንደተቻለና ሌሎች የጠፉ ሰዎችን ለመፈለግ የአሰሳ ስራ እየተካሄደ መሆኑን ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












