፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 03 2016| NBC ETHIOPIA-ዓለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክርቤት እስረኤል በጋዛ የምትፈጽመውን ዘር ማጥፋት ማስቆም አለባቸው ሲሉ የኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ተናገሩ ፡፡
ኔታናሁ ወደ ራፋህ ዘመቻ በማደረግ ንጹሀን ላይ ጥቃት እያደረሱ ስለሆነ ዓለምአቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በወንጀል ሊጠይቃቸው ይገባል ሲሉ ጉስታቮ ፔትሮ በኤክስ ገጻቸው በቀድሞው ቲዊተር አስፈረዋል፡፡
ፔትሮ በንግግራቸው እስራኤልን በዘር ማጥፋት ወንጀል ሲወቅሱ ተደምጠዋል ፡፡ ኮሎምቢያ ከቴላቪቭ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቆሟን በቅርቡ አስታውቃ ነበር ፡፡ ዘገባው አር ቲ ኒውስ ነው
በ-ቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












