፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የአባልነት ጉዳይ ስምምነት ላይ ሳይደርስ መቅረቱ ተገለጸ፡፡

ፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል እንድትሆን የፀጥታው ምክር ቤት መግባባት ላይ መድረስ አለመቻሉን የምክር ቤቱ ተዘዋዋሪ ፕሬዝዳንት ማለተስ ቫኔሳ ፍሬዘር አስታውቀዋል። ዘገባው የቲ አር ቲ ወርልድ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












