፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 18፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከእስራኤል ኤምባሲ ፊት ለፊት አንድ ሰው ራሱን በእሳት ቃጥሎ መግደሉን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
ግለሰቡ እየተቃጠለ ፍልስጤማውያንን ነጻ አድርጓቸው እያለ ሲጮህ ተሰሟል፡፡ የእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ምን ያህል ማህበራዊ ቀውስ እንደፈጠረ እና ግለሰባዊ ተቃውሞ እየገጠመው እንደሚገኝ ማሳያ ነው ተብሏል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












