፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 16፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ -መዛግብትና ቤተ -መፃሕፍት ኤጀንሲ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ አስመረቀ።


ይህ ባለ 17 ወለል ህንፃ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
ሕንፃው በዋናነት የመዛግብት ማከማቻ እንደመሆኑ ዘመኑን ባገናዘበ መልኩ በቴክኖሎጂ ተደግፎ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተ መፃህፍት አገልግሎት 80 አመት ለህዝብ አገልግሎት የሰጠ አንጋፋ ተቋም ስለመሆኑ ይታወቃል።
በ-ሀይማኖት ወርቁ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












