-87ኛው የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት እየተከበረ ይገኛል።
-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የጥንታዊ የኢትዮጵያ የጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ በሰማዕታት መታሰቢያ ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል ።
-ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ግንባታና አጠቃላይ የዝግጅት ስራ የተሳተፉ አካላትን አመሰገኑ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












