አዲስ አበባ | የካቲት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ከ’ገበታ ለትውልድ’ የልማት ቁልፍ ስፍራዎች አንዱ ሆኖ በሶማሌ ክልል የሚገኘውን የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታ ስፍራ ጎብኝተዋል።
-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በህገ- ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ወርቅ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከአንድ ተጠርጣሪ ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ፡፡
-በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት 100 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው የዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኖል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












