-በሶማሊያ ሞቃዲሾ ወታደራዊ ካምፕ በተፈጸመ ጥቃት የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና የባህሬን መኮንኖችን ጨምሮ አምስት የጦር መኮንኖች ተገደሉ፡፡
-እስራኤል በራፋ ባደረሰችው ጥቃት በአንድ ሌሊት በትንሹ 63 ፍልስጤማውያን ተገደሉ፡፡
-እስራኤል ልዩ ዘመቻ በማካሄድ ሁለት ታጋች ዜጎችን ማስለቀቋን አስታወቀች፡፡
-የኳታር ፍርድ ቤት ቀደም ሲል የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ ስምንት የቀድሞ የህንድ የባህር ሃይል መኮንኖችን በነፃ አሰናበተ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












