አዲስ አበባ | የካቲት 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የነበሩትን ስራዎች እና መሻሻሎች በጥልቀት መገምገም ጀመሩ።
-የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ 20 ሚሊዮን ቅጂ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የመማሪያ መጻህፍት ከሁለት ወራት በኃላ ህትመቱ ተጠናቅቆ ለስርጭት እንደሚደርስ ገለጹ፡፡
– በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከየካቲት 1 ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












