-አዲስ አበባ | ጥር 17፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የማሊ ወታደራዊ አዛችዦ እ.አ.አ 2015 በአልጀርስ ከተገንጣይ አማፂያን ቡድን ጋር የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ማፍረሳቸውን ገለፁ፡፡
-ሩሲያ 100 የሚጠጉ ወታደሮቿን በቡርኪናፋሶ ማሰማራት መጀመሯ ተሰምቷል፡፡
-የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታቆም አስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይችላል ተባለ፡፡
-አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ሰሜን ኮሪያ ላይ ጦርነት ለመክፈት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል፡፡
-በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐቡሊክ ኮንጎ በምዊሶ ከተማ አማጽያን ያጠመዱት ቦምብ ፈንድቶ 19 የሚሆኑ ንጹሀን መሞታቸው ታውቋዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












