አዲስ አበባ | ጥቅምት 30 2016| NBC ETHIOPIA – አማራ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) በመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎትን አርሶ አደሩ እንዲያገኝ የሚያስችል ስምምነት መሆኑን በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተመላክቷል:: ይህም አርሶ አደሩን ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርገዋል ተብሏል::

በተጨማሪም አርሶ አደሩ ምርቱን ባለበት ሆኖ እንዲገበያይ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂን ይፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል::
አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebok – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












