
አዲስ አበባ | ጥቅምት 21፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እንደ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 1, 1995 (ጥቅምት 21፣2016) በደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው አካባቢያዊና ሁሉን አቀፍ ምርጫ ተካሂዶ የአፓርታይድ ስርዓት ማክተሙን ያሳየበት ጊዜ እንደነበር ታሪክ ይዘክራል ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram -https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












