አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2015 ፣ NBC ETHIOPIA -የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከነሀሴ 18 ጀምሮ በአዲስ አበባ በተሳታፊዎች ልየታ ዙሪያ ስራ እንደሚጀመር ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል ።

ኮሚሽኑ ለተሳታፊዎች ልየታ ሂደት የሚያግዙ ተባባሪ አካላትም መለየቱ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ሲቭል ማህበራት ም/ቤት፣የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የእድሮች ማህበራት ጥምረት ፣የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ፣የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ፣የወረዳ አስተዳደር መሆናቸው ተገልጿል ።
የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ልየታም በሁለት ምእራፍ እንደሚከናወን ተመላክቷል።
በሰላማዊ ወልደገሪማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Se












