
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 09/2015፣ NBC ETHIOPIA -ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም ሙስሊም ሊግ ዋና ፀኃፊ ዶክተር ሙሐመድ ቢን አብዱልከሪም አል-ዒሳን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተለይም ከሃረብ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
ዋና ፀሐፊው ዶክተር ሙሐመድ ቢን አብዱልከሪም አል-ዒሳ በትላንትናው ዕለት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር መወያየታቸው ይታወሳል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/











