
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 2015| NBC ETHIOPIA አጣዳፊ የምግብ እጥረት አያያዝን ወደ ኢትዮጵያ የጤና ስርዓት ለማቀናጀት እና በጋራ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ::
የፊርማ ስነ- ስርዓቱ በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ የብሔራዊ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ዩኒሴፍ እና በዓለም የምግብ ፕሮግራም መካከል የተደረገ ነዉ::
ስምምነቱ ከጤና ስርዓቱ ጋር በመቀናጀት በአንደኛ ደረጃ የጤና አገልግሎት ዘላቂነትን በማሻሻል ብክነትን ለመቅረፍ መንግስት ከፍተኛ ቁጥጥርና ተጠያቂነት እንዲኖረው ያስችላል መባሉን አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዘግቧል ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












