
ፕሮጀክቶቹን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች በመመረቅ ላይ ናቸው።

ከሚመረቁት የትምህርት ተቋማት መካከል 16 የቅድመ መደበኛ ፣ 36 የአንደኛ እና 20 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይገኙበታል።

በተመሳሳይ አዳዲስ የተገነቡ፣ የማስፋፊያ ግንባታ እና እድሳት የተከናወነላቸው 28 የጤና ተቋማትም ለአገልግሎት ክፍት እየተደረጉ ነው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት











