Monday, November 23, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home #ethiopia

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

November 23, 2026
in #ethiopia, Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ራስን ማጥፋት እና ከባድ የሥነ-ልቦና ቀውሶች በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገራችን በግልጽ ሊዳሰሱ አልፎም ሊፈቱ የሚገባቸው ወሳኝ የጤና እና የማህበረሰብ ጉዳዮች መሆናቸው ተገለጸ:: 

በድባቴ፣ በሱስ፣ በተስፋ መቁረጥ እና እራስን በመጉዳት ሐሳቦች ውስጥ ያለፉ ሰዎችን ስቃይ ብሎም የመዳን መንገዶችን በተመለከተ፣ በሱስ ሕይወት እና እራስን በማጥፋት ሃሳብ ውስጥ የተጓዙ በ“ኤንቢሲ ጤና” መርሐ-ግብር ላይ የቀረቡ ባለሙያዎች  ቆይታ አድርገዋል።

​የሕይወት ተሞክሮ ባለሙያ የሆኑት ሄኖክ እና ዮዲት በልጅነት ዕድሜ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች፣ የማኅበረሰብ ግንዛቤ እንዲሁም የሱስና የአዕምሮ ጤና መዛባት በሕይወታቸው ያሳደረውን ከባድ ተፅእኖ አብራርተዋል።

ከባድ የብቸኝነት ስሜት ሲገጥማቸው ራሳቸውን እንዳገለሉ፣ የአካል ጉዳት የመፈጸም ሐሳብ ውስጥ እንደገቡ አልፎም የመኖር ተስፋ እስከ ማጣት የደረሱባቸውን ጊዜያት እንደነበሩ አንስተዋል።

ሆኖም ግን ሕክምናን በሥርዓቱ መከታተል፣ የዕለት ተዕለት የሕይወት ሥርዓት መገንባት፣ ራስን መቀበል እና የማህበረሰብ ድጋፍ ማግኘት ከከባድ ፈተናዎች እንዲወጡና ዛሬ ላይ ሌሎችን የሚደግፉ ባለሙያዎች እንዲሆኑ እንዳስቻላቸው ገልጸዋል።

በውይይቱ ላይ እንደተጠቆመው፣ በማኅበረሰቡ ውስጥ እራስን የማጥፋት ወይም የአዕምሮ ጤና ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ከመረዳትና ከመደገፍ ይልቅ መፍረድ፣ ማሸማቀቅና “ደካማ ናቸው” ብሎ መፈረጅ ችግሩን የበለጠ ያባብሰዋል ብለዋል።

በዓለም ጤና ድርጅት መረጃ መሠረት በየዓመቱ ከ720 ሺህ በላይ ሰዎች ራስ በማጥፋት ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡ እና ከ15 እስከ 29 ዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ወጣቶች ላይ የሞት ምክንያት ከሆኑት ነገሮች መካከል ሁለተኛውን ደረጃ እንደሚይዝ የተገለጿል:: በኢትዮጵያም ከ100 ሺህ ሰዎች መካከል ስድስት ያህሉ እራሳቸውን አጥፍተው እንደሚሞቱ ተጠቅሷል።

​የአዕምሮ ጤና ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለማገዝ የሕክምና ባለሙያዎችን እርዳታ መጠየቅ፣ የመንግሥት ጤና ተቋማትንና የድጋፍ ማኅበራትን አገልግሎት መጠቀም እንዲሁም ሃይማኖታዊና ማኅበራዊ ድጋፎችን ጎን ለጎን ማስኬድ ወሳኝ መሆኑ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በመሆኑም “ብቻችሁን አይደላችሁም” ፣ “ይህ ስሜት የተለመደ ነው”፣ “ያልፋል” የሚል የመደጋገፍና የርህራሄ ባህልን ማሳደግ እና ልጆችን ከልጅነታቸው ጀምሮ በውጫዊ መመዘኛ ሳይሆን በውስጣዊ ማንነትና በእውነተኛ ዋጋ ማሳደግ የዘላቂ መፍትሔ አካል መሆኑም ተመልክቷል።

በ – የአብሥራ ተፈራ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookmentalhealthMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

Related Posts

ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለሀገራዊ ምርታማነትና ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት መሰረት እየሆነ መጥቷል፦ ምሁራን
#ethiopia

ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለሀገራዊ ምርታማነትና ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት መሰረት እየሆነ መጥቷል፦ ምሁራን

November 21, 2026
23
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
32
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
36
⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
39
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
88

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

November 23, 2026
የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

November 23, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

November 23, 2026
የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?