የቀድሞ የክሪኬት ስፖርት ተጨዋች ክስ

አዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA- አውስትራሊያዊው የቀድሞ የክሪኬት ስፖርት ተጨዋች ስቷርት ማክጊል የአደንዛዥ እጽ ዝውውር ክስ ተመሰረተበት።

የ52 አመቱ ማክጊል በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት ነው ተብሏል።

የአገሪቱ ፖሊስ ምርመራውን የጀመረው ማክጊል በ2021 ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት ታግቶ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ እንደሆነ በመረጃው ተመላክቷል።

ማክጊል በበኩሉ፣ የቀረበበትን ክስ አስተባብሏል።

ከእርሱ በተጨማሪ ሌሎች ስድስት ሰዎች 300,000 ዶላር በሚተመን የኮኬይን ምርት ዝውውር ላይ እጃችሁ አለበት በሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል።

ስቷርት ማክጊል ከአውሮፓውያኑ 1998 -2008 በአወስትራሊያ ክሪኬት ብሄራዊ ቡድን ውስጥ በተጨዋችነት አገልግሏል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/

Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?